በዚህ ዘመን ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እንደ ትንቢቱ ወደዚህች ምድር መጥቶ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አቋቋመ፣ “እኔ እናትን እከተላለሁ” እያለም የሰማይ እናት ኢየሩሳሌምን አሳወቀ። ልክ እንደተነበየውም፣ የሰማይ እናት ኢየሩሳሌም ክብር በዚህ ጨለማ ዓለም ውስጥ የተስፋ ብርሃን ሆናለች።
አባላቱ የኢየሩሳሌምን ብርሃን ሲያበሩ፣ ይህ በእግዚአብሔር የሚመራ ወንጌል እንደሆነ በማመን፣ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የተለያዩ ቋንቋዎችና ባህሎች ያሏቸው ሰዎች ወደ ጽዮን ለመመለስ እየተጣደፉ ነው። በትንቢቶቹ ላመኑና የሰማይ እናት ኢየሩሳሌምን ክብር ላበሩ ልጆቹ፣ እግዚአብሔር “ለዘላለም ይወርሳታል - አዎ፣ ለዘላለም” የሚለውን ቃል ኪዳን ይፈጽማል።
እነሆ፤ ጨለማ ምድርን፣ ድቅድቅ ጨለማም ሕዝቦችን ይሸፍናል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ወጥቶልሻል፤ ክብሩንም ይገልጥልሻል። ሕዝቦች ወደ ብርሃንሽ፣ ነገሥታትም ወደ ንጋትሽ ጸዳል ይመጣሉ። ኢሳይያስ 60:2–3
ነገር ግን የልዑሉ ቅዱሳን መንግሥቱን ይወስዳሉ፤ ለዘላለምም ይይዙታል፤ አዎን፤ ለዘላለም ይይዙታል።’ ዳንኤል 7:18
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት