ኢየሱስ በመልከ ጼዴቅ ሥርዓት ለዘላለም ሊቀ ካህናት
የሆነበት ምክንያት፣ በዚህ ዘመን፣ እንደ ካህን ሊያደርገው
የሚገባው የአዲስ ኪዳን ፋሲካ ስላለ ነው።በብሉይ ኪዳን ዘመን
መልከጼዴቅ አብርሃምን በእንጀራና በወይን እንደባረከው ሁሉ፣
ኢየሱስም ለሰው ልጆች የዘላለም ሕይወትን
በእንጀራና ወይን ባርኮታል።
ልክ እንደ ኢየሱስ፣ የዳግም ምጽአቱ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ
በመልከ ጼዴቅ ሥርዓት ሊቀ ካህን ሆኖ አገልግሏል፣
በአዲሱ ኪዳን ፋሲካ እንጀራና ወይን የዘላለም ህይወትን ሰጠን።
በዚህ ዘመን፣ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚወርሱ የተስፋ
ልጆች ሊሆኑ የሚችሉት የአዲስ ኪዳንን የመልከ ጼዴቅን ሥርዓት
የሚከተሉ ብቻ እንጂ ከብሉይ ኪዳን የአሮንን
ሥርዓት የሚከተሉ አይደሉም።
እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች
ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው። . . .
ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው።
እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኗል።
ዕብራውያን 6፥17-20
ይህም ምስጢር አሕዛብ በወንጌል አማካይነት ከእስራኤል ጋር
አብረው ወራሾች፣ አብረው የአንዱ አካል ብልቶች እንዲሁም
በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነው ተስፋ አብረው
ተካፋይ መሆናቸው ነው።
ኤፌሶን 3፥6
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት