ኢየሱስ ከበለስ ዛፍ እንዲማሩ የነገራቸው ወደዚህ ምድር እንደገና በበለስ ዛፍ በምትመሰለው እስራኤል ጥፋትና ነጻነት አማካኝነት እንድንማር እኛ እንድናውቅ ለማድረግ ነው።
ክርስቶስ አንሳንግሆንግ የበለስ ዛፍ ትንቢት እንዲሁም የንጉሥ ዳዊትን ትንቢት ፈጸመ። ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ዘመን
በአዲስ ኪዳን ፋሲካ በኩል በመሰረተው በጽዮን ስለ እግዚአብሔር እናት እንድናውቅ አደረገን።
እርሱ የሚያድነን እግዚአብሔር ነው።
ከበለስ ዛፍ ይህን ትምህርት ተማሩ፤ ቅርንጫፏ ሲለመልም፣ ቅጠሏ ሲያቈጠቍጥ፣ ያን ጊዜ በጋ እንደ ተቃረበ ታውቃላችሁ። እንደዚሁም እነዚህን ሁሉ ስታዩ፣ እርሱ በደጅ እንደ ቀረበ ታውቃላችሁ። ማቴዎስ 24፥32–33
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት