በምድር ላይ ሕይወትና ውሃ የማይነጣጠሉ እንደመሆናቸው፣ የዘላለም ሕይወት እንድንቀበልና በመንግሥተ ሰማይ በደስታ ለመኖር፣
የሕይወትን ውሃ መቀበል አለብን።
መንፈስና ሙሽራዪቱ የሕይወትን ውኃ እንድንቀበል ስለነገሩን፣ የሕይወትን ውሃ
ለመቀበል መንፈስና ሙሽራዪቱን ማወቅና ማመን አለብን።
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አንሳንግሆንግና ሰማያዊ እናታችን መንፈስና ሙሽራዪቱ ናቸው። እግዚአብሔር እነርሱ በሚኖሩበት በእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን የሕይወት ውሃን ይሰጠናል።
መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ። ራእይ 22፥17
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት