አባ አህንሳንግሆንግ በመንግሥተ ሰማያት ውስጥ የሰማይ
ቤተሰብ እንዳለ አስተምሮናል እናም እግዚአብሔር እናት
እና የሰማይ ወንድሞችና እህቶች እንዳለን እንድንገነዘብ አነቃን።
እርሱ እንደወደደን 'እርስ በርሳችን እንድንዋደድ' አዘዘን።
እግዚአብሔር እስከ መስቀል ሞት ድረስ እንደወደደን
እኛም ይህንኑ ፍቅር ለዓለም በማዳረስ በውስጣችን ያለውን
ሕግ መፈጸም እንችላለን። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት
ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው የኃጢአትን ስርየት
እንዲቀበል፣ ድነትን እንዲያገኝና ወደ መንግሥተ ሰማያት
እንዲገቡ በማሰብ “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ” በሚለው
ትእዛዝ ለመኖር ቅድሚያ ይሰጣሉ።
“አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ ይኸውም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤
እንግዲህ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።
እርስ በርሳችሁ ብትዋደዱ፣ ሰዎች ሁሉ የእኔ ደቀ መዛሙርት
እንደ ሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።”
ዮሐንስ 13፥34-35
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት