በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ1,600 ዓመታት በላይ
የተጻፈው ነገር ሁሉ ትንቢትና ፍጻሜ ጋር የተያያዘ ነው።
ስለ ንጉሥ ቂሮስ የሚናገረው ትንቢትና ስለ ኢየሱስ
የተነገረው ትንቢትም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግቧል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በተጻፉበት ጊዜ ሰዎች
ባይረዷቸውም ሁሉም ፍጻሜያቸውን አግኝተዋል።
የመጨረሻው ታላቅ መቅሰፍትና ጥፋት ሲመጣ ለመዳን
ወደ ጽዮን መሸሽ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።
የእግዚአብሔር በዓላት የሚከበሩባት ጽዮን—የዓለም ተልዕኮ
ማህበር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን፣የመሸሸጊያና
የመዳኛ ቦታ እንደሆነች እግዚአብሔር ቃል ገብቶልናል።
“ ‘በምድሪቱ ሁሉ መለከትን ንፉ’ ብላችሁ፤ በይሁዳ ተናገሩ፣
በኢየሩሳሌም ዐውጁ፤ ጩኹ፤ እንዲህም በሉ፤
‘በአንድነት ተሰብሰቡ፤ ወደ ተመሸጉት ከተሞች እንሽሽ!’
ወደ ጽዮን ለመግባት ሰንደቅ ዐላማ አንሡ፤
ቶሎ ሸሽታችሁ አምልጡ፤ ከሰሜን መቅሠፍትን፣
ታላቅ ጥፋትን አመጣለሁና።”
ኤርምያስ 4፥5-6
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት