እግዚአብሔር በመንግሥተ ሰማያት ውስጥ ነገሥታት አድርጎ ሊሾመን ቃል ገብቷል።
የሰው ልጅ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንደ ነገሥታት በትክክለኛው
መንገድ እንዲጓዝ፣ አስፈላጊው እምነት እንደ ቃሉ መሠራት ነው፣
ከሰው አንፃር ሳይሆን በእግዚአብሔር እይታ።
በሰው እይታ አስቸጋሪ፣ ከባድና ፈታኝ የሚመስሉ ሁሉም መንገዶች በእውነቱ
በእግዚአብሔር እይታ ሲታዩ በፍቅርና በበረከት የተሞሉ ናቸው።
ስለዚህ፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት፣
“እግዚአብሔር በሚመራበት ቦታ ሁሉ ተከተሉ” የሚለውን መጽሐፍ
ቅዱሳዊ መሪ ቃል በእምነት መንገድ ይመላለሳሉ።
“ሐሳቤ እንደ ሐሳባችሁ፣ መንገዴ እንደ መንገዳችሁ
አይደለምና” ይላል እግዚአብሔር ።
“ሰማያት ከምድር ከፍ እንደሚሉ፣ መንገዴ ከመንገዳችሁ፣
ሐሳቤም ከሐሳባችሁ እንዲሁ ከፍ ያለ ነው።”
ኢሳይያስ 55:8-9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት