እግዚአብሔር በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ መንፈስ ቅዱስን እንደሚቀበሉ ስለሚናገር፣ ለመቀበል የሚፈልጉ ሁሉ በየአብ ዘመን ያህዌን እግዚአብሔርን፣ በወልድ ዘመን ኢየሱስን፣ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን እንደ መንፈሱ እና ሙሽራይቱ የመጡትን ክርስቶስ አህንሳንግሆንግንና እግዚአብሔር እናትን አምነው ትምህርታቸውን መከተል አለባቸው።
የእግዚአብሔርን ቃል የሚታዘዙት በእውነት በእግዚአብሔር የሚያምኑት ናቸው። ልክ ኖኅ፣ አብርሃም፣ ሙሴ፣ ኢያሱና ካሌብ የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዝ እንደተባረኩ ሁሉ፣ የሰንበት ቀንና ፋሲካን የሚያከብሩ የእምነት ሰዎችም ዛሬ ይባረካሉ።
ከእግዚአብሔር የሆነ እግዚአብሔር የሚለውን ይሰማል፤ እናንተ ግን ከእግዚአብሔር ስላልሆናችሁ አትሰሙም።” ዮሐንስ 8፥47
የአምላክህን የ እግዚአብሔር ን ትእዛዞች የምትጠብቅና በመንገዱ የምትሄድ ከሆነ፣ በመሐላ በሰጠህ ተስፋ መሠረት የተቀደሰ ሕዝቡ አድርጎ ያቆምሃል፤ ከዚያም የምድር አሕዛብ ሁሉ በ እግዚአብሔር ስም መጠራትህን ያያሉ፤ ይፈሩሃልም። ዘዳግም 28፥9–10
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት