የትንሳኤ ቀን የክርስቶስን ታላቅ ሀይል ከሙታን በመነሳቱ
የሞትን ሃይል በመስበር አሳይቷል እናም ለጥንቷ
ቤተክርስቲያን መነቃቃት መሰረት ሆነ።ከፍተኛ ጭቆናና
ስደት ቢያጋጥመንም እምነታችንን እንድንጠብቅ
የሚያስችለን የደስታና የተስፋ በዓል ነው።
በትንሳኤ ቀን፣ በክርስቶስ የሞቱት ውብ ትንሳኤ
እንደሚያገኙና በህይወት ያሉትም በብርሃን እንደሚለወጡ
እግዚአብሔር አስደሳች ተስፋን ይሰጣል።
ይህ በክርስቶስ አህንሳህንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት
ትምህርቶች መሰረት የሚጠበቀው የአዲሱ ኪዳን የትንሳኤ ቀን ነው።
ክርስቶስ ከሙታን እንደ ተነሣ የሚሰበክ ከሆነ፣
ከእናንተ አንዳንዶቹ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ይላሉ?
የሙታን ትንሣኤ ከሌለማ ክርስቶስም አልተነሣም ማለት ነዋ!
ክርስቶስም ካልተነሣ ስብከታችን ዋጋ ቢስ ነው፤
እምነታችሁም ከንቱ ነው።
1 ቆሮንቶስ 15፥12-14
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት