በሰዶምና ገሞራ ዘመን የሎጥ አማቾች ማስጠንቀቂያውን እንደ ቀልድ አድርገው ስለተመለከቱት አደጋ ገጥሟቸዋል። የእግዚአብሔርን ማስጠንቀቂያ ችላ ያለው ነቢይ በመንገድ ላይ በአንበሳ በአሳዛኝ ሁኔታ ተገድሏል። በሙሴ ዘመን፣ ፋሲካን ያላከበሩ የግብፅ ቤተሰቦች ሁሉ የበኩር ልጅ ሞተባቸው። በእነዚህ ታሪካዊ ዘገባዎች፣ በዚህ ዘመን ለእኛ የተሰጠውን የእግዚአብሔርን የማስጠንቀቂያ መልእክት ትኩረት መስጠት እንዳለብን እንማራለን።
ክርስቶስ አንህሳንህግሆንግ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት መጠበቅ እግዚአብሔርን መውደድ ነው አለ። እንዲሁም ልክ እንደ ዘጸአት ዘመን ሁሉ፣ የፋሲካን ትእዛዝ በመጠበቅ ብቻ ከአደጋ የመዳን ምልክትን መቀበል እና በተነበዩት የመጨረሻዎቹ አደጋዎች መካከል በእግዚአብሔር ጥበቃ ስር መሆን እንደምንችል አስተምሮናል።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት