የሰው ልጅ የሕይወትን ዛፍ እውነት አውቆ ወደ መንግሥተ
ሰማያት መግባት የሚችለው እግዚአብሔር ሲመጣ ብቻ ነው።
ለሰዎች ሲል ወደ ምድር የመጣውን ኢየሱስን
ቢያሰቃዩትና ቢሰቅሉትም፣ ነገር ግን ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ
እንደገና ወደዚህ ምድር የመጣው ለማዳንና
ለልጆቹን ህይወት ለመስጠት ነው።
“እርሱን ለሚጠባበቁት ለማዳን ለሁለተኛ ጊዜ ይገለጣል”
ተብሎ እንደ ተጻፈው ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ ወደዚህ
ምድር መጣ፣ እናም የሰው ልጅ ስላጣው ስለ አዲሱ
ኪዳን ፋሲካ አስተምሮናል፣ የተነገሩትን የንጉሥ ዳዊትን
ትንቢቶች ሁሉ ፈጽሟልና ሰማያዊት እናት ኢየሩሳሌምን ገለጠ።
በዚህ ምክንያት፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት
ዛሬ በጽዮን መንግሥተ ሰማያት ተስፋ ሊኖራቸው ይችላል።
ሰው አንድ ጊዜ ሊሞት ከዚያም በኋላ በፍርድ
ፊት ሊቆም ተወስኖበታል።
ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ
አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኗል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤
ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ
ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።
ዕብራውያን 9፥27-28
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት