ወደ ቀይ ባህር የገቡት እስራኤላውያን ኢየሱስ ወደ
መቃብሩ መግባቱን ያመለክታሉ፣ እና እስራኤላውያን
ከቀይ ባህር ማለፍ የኢየሱስ ትንሣኤ ትንቢት ነው።
እግዚአብሔር ይህን ሥራ እንዳንረሳ በብሉይ ኪዳን
የበኵራትን ቀን አቆመ።
በብሉይ ኪዳን ፋሲካ እና የቂጣ በዓልን ተከትሎ በመጀመሪያው
እሑድ የበኵራት ቀን እንደሚከበር ሁሉ፣ ላንቀላፉት በኩራት
የሆነው የኢየሱስ ትንሣኤም በእሁድ ቀን ተከስቷል።
በውጤቱም፣ የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ቢሞቱም፣ እንደገና
እንደሚኖሩ እምነት ያዙ፣ እና ሁልጊዜም የድነትን ዜና በመስበክ፣
ከእግዚአብሔር ጎን ቆመው ደስታን አግኝተዋል።
ነገር ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት ሁሉ በኵራት ሆኖ
በርግጥ ከሙታን ተነሥቷል።
1 ቆሮንቶስ 15፥20
በዚያን ጊዜ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለሁለት
ተቀደደ፤ ምድር ተናወጠች፤ ዐለቶችም ተሰነጣጠቁ፤
መቃብሮች ተከፈቱ፤ አንቀላፍተው የነበሩትም
ብዙዎች ቅዱሳን ተነሡ፤
ከመቃብርም በመውጣት ከኢየሱስ ትንሣኤ በኋላ ወደ
ቅድስት ከተማ ገብተው ለብዙዎች ታዩ።
ማቴዎስ 27፥51-53
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት