የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ብዙ ስደትና መከራ
ቢደርስባቸውም የበለጠ እምነት የነበራቸው ምክኒያት
የክርስቶስን ታላቅ ፍቅር በመስቀል ላይ በመስዋዕቱና
በአዲስ ኪዳንን በመገንዘብ ወንጌልን በመስበካቸው ሁልጊዜም
የዘላለምን መንግሥተ ሰማያትን በልባቸው ስለያዙ ነው።
ለራሳቸው እርካታ ሲሉ ወንጌልን የሚፈጽም ሁሉ በቀላሉ
ይደክማሉ እናም ፈጥኖ ይተዋሉ ነገር ግን የወንጌል
ስራን ስንሰራ አባታችን ክርስቶስ አህንሳንሆንግና
እግዚአብሔር እናት ኃጢያታችንን ሁሉ እንደሚሸከሙ ሙሉ
በሙሉ ተረድተን ልክ ሐዋርያው ጳውሎስ እንደነበረው
በደስታና በተስፋ እንሞላለን።
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ
እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ
ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና።”
ዮሐንስ 3፥16
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማን ነው? ችግር ነው ወይስ ሥቃይ፣
ወይስ ስደት፣ ወይስ ራብ፣ ወይስ ዕራቍትነት፣ ወይስ አደጋ፣ ወይስ ሰይፍ? . . .
ከፍታም ይሁን ጥልቀት ወይም የትኛውም ፍጥረት፣ በጌታችን
በኢየሱስ ክርስቶስ ካለው ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን አይችልም።
ሮሜ 8፥35-39
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት