ንጉሥ ሰሎሞን እግዚአብሄርን መፍራት የሰው ልጆች
ሁለንተና ግዴታ እንደሆነ ተናግሯል፤ ኢየሱስም ከሁሉ
የሚበልጠው ትእዛዝ እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችንና
አእምሯችን መውደድ እንደሆነ ተናግሯል።
ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ብሎ የአዲስ ኪዳንን ሕግ አቋቋመ።
እግዚአብሔር በመስቀል ላይ የተሰቀለው
የሰውን ልጅ በጣም ስለወደደ ነው።
በብሉይ ኪዳን ሕግ መሠረት የተሠዉ እንስሳት ሁሉ
እግዚአብሔርን ያመለክታሉ፣ በመጨረሻም ክርስቶስ
አህንሳንግሆንግና ሰማያዊት እናታችን፣ በመንፈስ ቅዱስ
ዘመን የመጡት፣ የሰንበትን ቀን እና ፋሲካን ጨምሮ ለሰው
ልጆች መዳን እንዴት አዲሱን ኪዳን እንደሚመሰርቱ
ለመመስከር ነው።
እነሆ፤ ሁሉ ነገር ከተሰማ ዘንድ፣ የነገሩ ሁሉ ድምዳሜ ይህ ነው፤
እግዚአብሔርን ፍራ፤ ትእዛዞቹንም ጠብቅ፤
ይህ የሰው ሁለንተናዊ ተግባሩ ነውና።
መክብብ 12፥13
ልጆች ሆይ፤ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፤ ይህ ተገቢ ነውና።
“አባትህንና እናትህን አክብር” በሚለው ቀዳሚ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ፣
“መልካም እንዲሆንልህ፣ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” የሚል ነው።
ኤፌሶን 6፥1-3
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት