በአለም ላይ የቅንጦት ብራንዶችን የሚኮርጁ ብዙ የውሸት እንዳሉ ሁሉ፣
የሐሰት አብያተ ክርስቲያናትም በዝተዋል፣ መዳን ያለበትን
እውነተኛውን ቤተ ክርስቲያን ለማግኘት በመጀመሪያ ስሟ
“የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን” መሆን አለባት፣ ሁለተኛ፣
በእግዚአብሔር መመሥረት አለባት፣ ሦስተኛ፣
የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ይኖራት።
በክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት በሆኑት
መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ እንደገና የተመለሰችውና የሰንበት ቀን
እና ኢየሱስ ያከበረውን ፋሲካን ጨምሮ ሁሉንም እውነቶች
የምታከብር፣ እግዚአብሔር ያዘጋጀው የመማጸኛና የመዳን ቦታ
የሆነችው ጽዮን መሆኗን መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል።
ከዚያም ወዳደገበት ከተማ ወደ ናዝሬት መጣ፤
እንደ ልማዱም በሰንበት ወደ ምኵራብ ገባ፤ ሊያነብብም ተነሥቶ ቆመ። . . .
ሉቃስ 4፥16
በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ እንዲሆን
ከተጠራው ከጳውሎስ፣ ከወንድማችንም ከሶስቴንስ፤
በቆሮንቶስ ላለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤ . . .
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥1-2
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት