መጽሐፍ ቅዱስን የጻፉት ነቢያት በተለያዩ ዘመናት የኖሩና
የተለያዩ ሥራዎችና ልዩ ልዩ ባሕርያት ነበሯቸው ነገር ግን
በእግዚአብሔር መንፈስ መሪነት “የሰው ልጅ ለምን ወደዚህ
ምድር እንደ መጣ፣ ወዴትም እንደሚሄዱ” የሚገልጹ
ተከታታይ ትንቢቶችን ትተውልናል።
መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ስለሆነ፣ ስለ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና
እግዚአብሔር እናት በተነገሩት ትንቢቶች ማመን አለብን።
የኢሳይያስ መጽሐፍ ኢየሱስ ከመምጣቱ ከ700 ዓመታት በፊት
ስለሚደርስበት ሥቃይ ትንቢት ተናግሯል፤ የኢዮብ መጽሐፍ
የውኃውን ዑደትና ምድር ከሶስት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊት በጠፈር
ላይ እንደቆየች መዝግቧል፤ ይህም በሳይንስ የተገኘው በ17ኛው
መቶ ክፍለ ዘመን ብቻ ነው።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት