ሰዎች በዚህ ምድር ላይ የሕይወታቸው ፍጻሜ የሁሉ ነገር ፍጻሜ ነው ብለው ያስባሉ፣ ነገር ግን ሰማይና ሲኦል አሉ፣ እና በሦስት አቅጣጫዊው ዓለም ውስጥ ሕይወታቸው ሲያልቅ ሁሉም ወደ መጀመሪያው ዓለም ይመለሳሉ። ኢየሱስ የሰው ልጆችን ኃጢአት በመስቀል ላይ ተሸክሞ አዲሱን ኪዳን የመሰረተው የሚወዳቸውን ልጆቹን ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመውሰድ እንጂ ወደ ሲኦል ለመውሰድ አይደለም።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደተገለጸው ሲኦል የብዙ መከራ ቦታ ነው። ለዛም ነው ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት አዲሱን ኪዳን በድጋሚ ያሳወቁት ይህም የሰው ልጅ በመንግሥተ ሰማያት ዘላለማዊ ክብርን እንዲያገኝ እድል የሰጡት።
ሰው አንድ ጊዜ ሊሞት ከዚያም በኋላ በፍርድ ፊት ሊቆም ተወስኖበታል። . . . ዕብራውያን 9፥27
ያሳታቸው ዲያብሎስም፣ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፤ እነርሱም ቀንና ሌሊት ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሠቃያሉ። . . . እያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን ተፈረደበት። ከዚያም በኋላ ሞትና ሲኦል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ፤ የእሳቱ ባሕር ሁለተኛው ሞት ነው። ራእይ 20፥10-14
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት