በአዲሱ የቃል ኪዳን ወንጌል ካመንን፣ የእግዚአብሔርን
ህግ በትክክል ከተረዳን እና ከጠበቅን፣ የዘላለም ህይወትን መቀበል፣
የንጉሣዊ ካህናት መሆን እና የእግዚአብሔርን መንግሥት መውረስ እንችላለን።
በተጨማሪም፣ የእግዚአብሔር ህግ ወደ ክርስቶስ አህንሳህንግሆንግና
አዲሲቷ እየሩሳሌም ሰማያዊ እናት፣ ወደ ዘላለማዊ መዳን ይመራናል።
ኢሳይያስን ጨምሮ ነቢያት “የእግዚአብሔርን ሕግ መጠበቅ የለብንም”
የሚለው እምነት በመጨረሻ በምድር ላይ ብዙ አደጋዎች እንዳስከተለ ይነግሩናል።
የእግዚአብሔርን ህግ በተደነገገው መሰረት የሚጠብቁ ደስታን፣
ሃሴትንና ሰላምን ያገኛሉ፣ የእግዚአብሔርን ህግ የማይቀበሉ ደግሞ
የአሳባቸው ፍሬ በመሆን አደጋዎችና እርግማን ያጋጥማቸዋል።
እንግዲህ ሕዝቦች ሆይ ስሙ፤ እናንተም ምስክሮች ምን
እንደሚገጥማቸው አስተውሉ።
ምድር ሆይ፤ ስሚ፤ ቃሌን ስላላደመጡ፣ ሕጌንም ስለ ናቁ፣
በዚህ ሕዝብ ላይ የሐሳባቸውን ውጤት፣ ጥፋትን አመጣባቸዋለሁ።
ኤርምያስ 6፥18-19
መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል።
ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን
መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው።
በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን የማያውቁትንና ለጌታችንም ለኢየሱስ
ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል።
2ኛ ተሰሎንቄ 1፥7-8
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት