ክርስቶስ ለሁለተኛ ጊዜ የመጣበት ምክንያት ሞትን ለማጥፋት
ማለትም የሰው ልጆችን የዘላለም ሕይወት ለመስጠት እና ወደ
መንግሥተ ሰማያት ለመውሰድ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስና
ነቢያት ይመሰክራሉ።
በሰማይ ሞት የሚገባውን ኃጢአት የሰራውን የሰው ልጅ የዘላለም
ሕይወት ማግኘት የሚችልበት ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት
እንደነበረው በፋሲካ የኢየሱስን ሥጋና ደም በመብላትና
በመጠጣት ብቻ ነው።
ሞትን ለዘላለም የሚውጥ ድግስ ሊያዘጋጅየሚችለው
እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ በትንቢተ ኢሳይያስ እንደተናገረው፣
የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት ክርስቶስ
አህንሳንግሆንግ እግዚአብሔር እንደሆነ አምነውፋሲካን ያከብራሉ
ምክንያቱም በፋሲካ ሞትን ያጠፋው እርሱ ነው።
ሥጋዬን የሚበላ፣ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፤
እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ፤
ዮሐንስ 6፥54
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በዚህ ተራራ ላይ፣ ለሕዝብ ሁሉ
ታላቅ የምግብ ግብዣ፣ የበሰለ የወይን ጠጅ ድግስ፣ . . .
ሞትንም ለዘላለም ይውጣል። . . .
በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤ “እነሆ፤ አምላካችን ይህ ነው፤
በእርሱ ታመንን፤ እርሱም አዳነን፤ . . .”
ኢሳይያስ 25፥6-9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት