ሰይጣን የእግዚአብሔርን ሰዎች ከሰማይ ወደዚህ ምድር ለማባረር አታለላቸው እና ወደ መንግሥተ ሰማያት ፈጽሞ እንዳይመለሱ በማታለል ቀጠለ።
ለዚህም የእግዚአብሔር ሕዝብ እርሱን እንዳያመልኩት ሰንበትንና ፋሲካን ሽሮ የፀሐይ አምላክን እንደ እሑድ አምልኮ እና ገናን ያሉትን ልማዶች ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አስተዋወቀ።
ኤልያስ ለእግዚአብሔር በተሰዋው አምልኮ 850 ሐሰተኛ ነቢያትን ድል አደረገ፤ ኢየሱስም ሰይጣንን “ለእግዚአብሔር አምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ” በማለት ሰይጣንን አሸንፏል። በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት አዲሱን ኪዳን በመከተል የኃጢአትን ስርየት ለመቀበል እና ወደ ዘላለማዊው መንግሥተ ሰማያት ለመመለስ እግዚአብሔርን ብቻ ማገልገል እንደምንችል አስተምረውናል።
በኖራችሁበት በግብፅ እነርሱ እንደሚያደርጉት አታድርጉ፤ እኔ በማስገባችሁ በከነዓን እንደሚያደርጉትም አታድርጉ፤ ልማዳቸውንም አትከተሉ። ሕጌን ታዘዙ፤ ሥርዐቴንም በጥንቃቄ ጠብቁ፤ . . . እነዚህን የሚጠብቅ በሕይወት ይኖርባቸዋልና፤ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ። ዘሌዋውያን 18፥3-5
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት